ከGetTransfer.com ጋር በመስራት ገቢ አግኝ፡፡
ጥያቄዎችን መቀበል ጀምር
ኦንላየን በነፃ በመመዝገብ የማጓጓዝ ሥራን መስራት ጀምር፡፡ ቴክኖሎጂያችን መንገደኞችን ከአሽከርካሪዎች ጋር በመተግበሪያም በድረገፅም ያለምንም እንከን ያገናኛል፡፡ ለደንበኞችህ የተሻለ ዋጋ በመስጠት ከምርጥ ደንበኞች ትእዛዝ ተቀበል፡፡
የሥራ ቀንህን ማቀድ ጀምር
ቢሮ የለ፣ አለቃ የለ-ለራስህ ሰርተህ ለራስህ ገቢ አግኝ!ጉዞዎች አስቀድመው የሚታዘዙ ስለሆነ ከፕሮግራምህ ጋር ተስማሚ የሆኑትን ተቀበል፡፡ በተመረጠው አካባቢ አዲስ ትዕዛዝ እንደመጣ ወዲያውኑ እንድታውቀው ይደረጋል፡፡ መንገደኛን በማጓጓዝ ላይ ነህ? ያሳፈርከውን መንገደኛ ካወረድክ በኋላ GetTransfer.com እዚያ ቦታ ላይ እንድታሳፍረው ያዘጋጀልህ ተጓዥ መኖሩን አረጋግጥ፡፡
ከእኛ ጋር በመስራት የበለጠ ገቢ አግኝ
ጥሩ ዋጋ በማቅረብ ከእኛ ጋር ገቢ አግኝ፡፡ ለማስተናገድ የምትችለውን ያህል ጥያቄዎችን ተቀበል -ግዴታ የሆነ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ የለም፡፡ የአገልግሎት አቅርቦቶች ምንም የተደበቀ ክፍያዎች የሌላቸው ግልፅ ናቸው፡፡