ማዘዝ
ጉዞዎች
ድጋፍ
ቅንብሮች
ይህንን ገፅ በመጠቀም የግላዊነት ፖሊሲያችንን ተቀብለዋል
GetTransfer.com
ድጋፍ
መዳረሻዎቻችን
ለአሽከርካሪዎች
ለንግድ ሥራዎች
ለወኪሎች
ግብረ መልስ
ብሎግ
አዘውትሮ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

የአየር ማረፊያ ማጓጓዝ አገልግሎትን በጥሩ የስምምነት ነጥቦች ይከራዩ

ማጓጓዝ በተጓዦች ዘንድ በጣም ታዋቂ አገልግሎት ነው፡፡

ለበረራዎ በሰዓቱ እንዲገኙ ወደ አየር መንገድ ለመሄድ ወይም ከአድካሚ ጉዞ በኋላ ወደ መዳረሻዎ በምቾት ለመሄድ የማጓጓዝ ትዕዛዝ መስጠት ይችላሉ፡፡

ከ/ወደ አየር መንገድ ለመሄድ የማጓጓዝ አገልግሎቶች ከፍተኛ ተፈላጊነት አላቸው፡

ሆቴል ወይም ቤት
አውቶቡስ ወይም የባቡር ጣቢያዎች
ሌሎች ከተሞች
የበረዶ ሸርተቴ ሪዞርቶች

በአየር ማረፊያዎች እና ሆቴሎች መካከል የሚደረግ ማጓጓዝ ለሀገር ጎብኚዎች የአውቶቡስ መቆሚያዎች ወይም ታክሲዎችን መፈለግ ሳያስፈልጋቸው ውድ ጊዜያቸውን እንዲቆጥቡ የሚያደርግ በጣም ታዋቂ የማጓጓዝ አገልግሎት ትዕዛዝ መስጫዎች ናቸው፡፡

የማጓጓዝ አገልግሎት ትዕዛዝ መስጫ በሀገር ጎብኚዎች ዘንድ ታዋቂ የሆነው ለምንድን ነው?

የማጓጓዝ አገልግሎት በታክሲ ወደ አየር ማረፊያ ከመምጣት የበለጠ ጥቅም አለው፡

ዋጋ

የማጓጓዝ አገልግሎት ዋጋው ግብር፣ የመንገድ ክፍያ እና ጉርሻን ያካትታል ፡፡

ምቾት

ሁልጊዜ ያዘዙትን መኪና ያገኛሉ፡፡ ከእርስዎ ጋር አብረው ከሚጓዙ መንገደኞች ጋር ብቻ ነው የሚጓዙት፡፡ ለመንገድዎ አብረዎት የሚጓዙ መንገደኞችን ለማግኘት የሚፈልጉ ከሆነ እባክዎ ጥያቄዎ ላይ 'ጉዞዬን መጋራት እፈልጋለሁ' የሚለውን ይመልከቱ፡፡

ደህንነት

እያንዳንዱ የGetTransfer.com ተሽከርካሪ መደበኛ የተሽከርካሪ ምርመራ ይደረግለታል፡፡ በእኛ ሊተማመኑ ይችላሉ፡ የሚተማመኑበት መኪና ውስጥ ብቁ ከሆነ አሽከርካሪ ጋር ነው ያሉት፡፡

መዘግየት የለም

አሽከርካሪዎ ሁልጊዜ በተያዘለት ሰዓት ይደርሳል ወይም በረራዎ የሚደርስበትን ሰዓት ያጣራል፡፡ የተጓዥን ስም በመያዝ ከአየር ማረፊያ መነሳትም በአገልግሎት ዋጋው ላይ ተካትቷል፡፡
አገልግሎት
ወደ/ከ አየር ማረፊያ ማጓጓዝ
የቪአይፒ ማጓጓዝ
የአውቶቡስ ኪራይ
የመኪና ኪራይየሽርሽር ጀልባ ኪራይእኔ አጠገብ ያሉ ልምዶች
የድረ ገፅ ካርታ
ድጋፍ
መዳረሻዎቻችን
ለአሽከርካሪዎች
ለንግድ ሥራዎች
ለወኪሎች
ግብረ መልስ
ብሎግ
አዘውትሮ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
GetTransfer አገልግሎት ስምምነት
የግላዊነት ፖሊሲ
GetTransfer አገልግሎት የአጋርነት ስምምነት
GetTransfer Know Your Client Policy
GetTransfer Sanctions Policy
አድራሻ
GetTransfer LTD
57 Spyrou Kyprianou, Bybloserve Business Center, 2nd Floor, 6051, Larnaca, Cyprus
KG Connect Limited
15/F., Boc Group Life Assurance Tower, 136 Des Voeux Road Central, Central, Hong Kong
Globalrides LTD
5 Vyzantiou Street, Spyrides Tower, Strovolos, 2064, Nicosia, Cyprus

©GetTransfer ltd. GetTransfer® is trademark of GetTransfer ltd.
All rights reserved.
©GetTransfer ltd. GetTransfer® is trademark of GetTransfer ltd.All rights reserved.