ማዘዝ
ጉዞዎች
ድጋፍ
ቅንብሮች
ይህንን ገፅ በመጠቀም የግላዊነት ፖሊሲያችንን ተቀብለዋል
main_logo
መዳረሻዎቻችን
የማጓጓዝ አገልግሎት ሰጪ ይሁኑ
ለንግድ ሥራዎች
ለወኪሎች
ግብረ መልስ
አዘውትሮ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

የአውቶቡስ ማጓጓዝ አገልግሎትን በጥሩ የስምምነት ነጥቦች ይከራዩ

ለማንኛውም ዓላማ ተፈላጊ አቅም ያለው አውቶቡስ ይዘዙ

አውቶቡስ ብዙ ሰዎችን ወደተለያየ ዝግጅቶች እና ተግባራት ለማጓጓዝ ደህንነቱ የተጠበቀ መጓጓዣ ነው፡፡ አውቶቡስ መከራየት በጣም የተለመደ ምርጫ ነው፡

የንግድ ጉዞዎች እና የድርጅት ዝግጅቶች
የትምህርት ቤት እና የጥናት ጉብኝቶች
ሠርግ እና የቤተሰብ ቱሪዝም
ስፖርታዊ ዝግጅቶች፣ የአየር ማረፊያ ማጓጓዝ እና ሪዞርቶች

የአውቶቡስ ኪራይ በቡድን ያሉ ሰዎችን ለማጓጓዝ ጥቅም ምቾት ያለው መፍትሄ ነው፡፡

አሽከርካሪዎች ጥሩ መንገዶችን ያውቃሉ፣ በጉብኝት ቦታዎች አቅራቢያ የሚገኙ ተስማሚ የማቆሚያ ስፍራዎችን እና የመንገደኞች መጫኛ እና ማውረጃ ቦታዎችን ይመርጣሉ፡፡

በ GetTransfer.com አውቶቡስ ይዘዙ-በመላው ዓለም ለሚገኙ በሺዎች ለሚቆጠሩ ደንበኞች ምርጥ አገልግሎት፡፡

ጥሩ የዋጋ ዋስትና

የበለጠ ተወዳዳሪ የሆነ የአውቶቡስ ኪራይ አገልግሎት አቅርቦት ካገኙ እና ካረጋገጡ የዋጋ ልዩነቱን እንመልስልዎታለን፡፡ ዋጋችን ቁርጥ ዋጋ ሲሆን ግብርን፣ የመንገድ ክፍያዎችን እና ጉርሻን ያካትታል፡፡

ምቾት

አውቶቡሶች ምቾት ያላቸው የመንገደኛ መቀመጫዎች እና ለሁሉም ሰው ሻንጣ ማስቀመጫ የሚሆን ቦታ አላቸው፡፡ በተጨማሪም አንዳንድ ሞዴል የሆኑ ስሪቶች ለረዥም ጉዞ የሚያስፈልጉ እንደ አየር ማቀዝቀዣ እና የመጸዳጃ ቤትን የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሏቸው፡፡

ለማዘዝ ቀላል

ለሁሉም የአውቶቡስ ጉዞዎች ለመላው ቡድንዎ በማስቀደም ከስምምነት ላይ ይደረሳል፣ ይህም የአውቶቡስ ማጓጓዝን ማስተባበር እና ቁጥጥርን ያስወግዳል፡፡

የጉዞ ግላዊነት

መንገደኞች ኢሜይል ለማድረግ፣ ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር ለመገናኘት ወይም ዘና ለማለት የራሳቸው የግል ጊዜ አላቸው፡፡
አገልግሎት
ወደ/ከ አየር ማረፊያ ማጓጓዝ
የቪአይፒ ማጓጓዝ
የአውቶቡስ ኪራይ
የመኪና ኪራይየሽርሽር ጀልባ ኪራይእኔ አጠገብ ያሉ ልምዶች
የድረ ገፅ ካርታ
መዳረሻዎቻችን
የማጓጓዝ አገልግሎት ሰጪ ይሁኑ
ለንግድ ሥራዎች
ለወኪሎች
ግብረ መልስ
አዘውትሮ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
GetTransfer አገልግሎት ስምምነት
የግላዊነት ፖሊሲ
GetTransfer አገልግሎት የአጋርነት ስምምነት
መገኛ አድራሻ
ዴላዌር
+1 302 220 4940
ኢሜይል:info@gettransfer.com
አድራሻ:
UNIT 1706B, 17/F., TOWER B, VIKING TECNOLOGY & BUSINESS CENTER, 93 TA CHUEN PING STREET, KWAI CHUNG, NT, HONG KONG
PATRON 10 6051 LARNACA

©GetTransfer ltd. GetTransfer® is trademark of GetTransfer ltd.
All rights reserved.
©GetTransfer ltd. GetTransfer® is trademark of GetTransfer ltd.All rights reserved.