ማዘዝ
ጉዞዎች
ድጋፍ
ቅንብሮች
ይህንን ገፅ በመጠቀም የግላዊነት ፖሊሲያችንን ተቀብለዋል
GetTransfer.com
ድጋፍ
መዳረሻዎቻችን
ለአሽከርካሪዎች
ለንግድ ሥራዎች
ለወኪሎች
ግብረ መልስ
ብሎግ
አዘውትሮ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

የቪአይፒ ማጓጓዝ አገልግሎትን በጥሩ የስምምነት ነጥቦች ይከራዩ

ቪአይፒ ማጓጓዝ

በማንኛውም ሀገር የ GetTransfer.com ደንበኞች ቅንጡ ኤክስክዩቲቭ ተሽከርካሪዎችን ማዘዝ ይችላሉ፡፡ የማጓጓዝ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ብራንድ የሌላቸው መኪኖችን ያቀርባሉ፡፡ ቀድመው በ GetTransfer.com ጉዞ በማዘዝ በእርግጠኝነት ሁሉንም ጥያቄዎችዎን የሚያሟላ የመጓጓዣ አገልግሎት ያገኛሉ፡፡ አገልግሎታችን ጥሩ ዝግጅት ያላቸውን ቅንጡ የፕሪሚየም እና የቢዝነስ ክላስ መኪኖችን ያቀርብልዎታል፡፡

ሜርሴዲስ-ቤንዝ ኤስ-ክላስ ረዥም
ሜርሴዲስ-ሜይባችኤስ-ክላስ
ቢኤምደብሊው 7ኢአር ረዥም
ተመሳሳይ ደረጃ ያለው ሌላ መኪና

የመቀመጫ ቁጥር-ቢበዛ ለ3 ሰዎች

ስኬታማ የንግድ ሰዎችን የቪአይፒ ማጓጓዝ እንዲያዙ የሚያደርጋቸው ምንድን ነው?

የቪአይፒ ማጓጓዝ የተዘጋጀው ከፍተኛ ጥራት እና ከፍተኛ ደረጃ ላለው አገልግሎት ዋጋ ለሚሰጡ ሰዎች ነው፡፡ በዓለም ላይ የትም ቦታ ቢሆኑ GetTransfer.com በመጠየቂያዎ ላይ በገለፁት አድራሻ የቪአይፒ ማጓጓዝ አገልግሎት ይሰጣል፡፡

ሁኔታ

የጠየቁትን ተሸከርካሪ ያገኛሉ፡፡ አሽከርካሪ ያገኝዎትና ሻንጣዎን ያግዝዎታል፡፡

መዘግየት የለም

አሽከርካሪዎ ሁልጊዜ በተያዘለት ሰዓት ይደርሳል ወይም በረራዎ የሚደርስበትን ሰዓት ያጣራል፡

ደህንነት

ቅንጡ መኪናዎቻችን በገለፁት ቦታ ላይ በጊዜ በሚደርሱ ብቃት ባላቸው አሽከርካሪዎች ይነዳል፡፡

ምቾት

የመንገደኛ ክፍል ለሥራዎ ተስማሚ ነው፣ ለስልክዎ ወይም ለላፕቶፕዎ ቻርጀሮች፣ ለስላሳ መጠጦችና የአየር ማቀዝቀዣ አለው፡፡
አገልግሎት
ወደ/ከ አየር ማረፊያ ማጓጓዝ
የቪአይፒ ማጓጓዝ
የአውቶቡስ ኪራይ
የመኪና ኪራይየሽርሽር ጀልባ ኪራይእኔ አጠገብ ያሉ ልምዶች
የድረ ገፅ ካርታ
ድጋፍ
መዳረሻዎቻችን
ለአሽከርካሪዎች
ለንግድ ሥራዎች
ለወኪሎች
ግብረ መልስ
ብሎግ
አዘውትሮ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
GetTransfer አገልግሎት ስምምነት
የግላዊነት ፖሊሲ
GetTransfer አገልግሎት የአጋርነት ስምምነት
GetTransfer Know Your Client Policy
GetTransfer Sanctions Policy
አድራሻ
GetTransfer LTD
57 Spyrou Kyprianou, Bybloserve Business Center, 2nd Floor, 6051, Larnaca, Cyprus
KG Connect Limited
15/F., Boc Group Life Assurance Tower, 136 Des Voeux Road Central, Central, Hong Kong
Globalrides LTD
5 Vyzantiou Street, Spyrides Tower, Strovolos, 2064, Nicosia, Cyprus

©GetTransfer ltd. GetTransfer® is trademark of GetTransfer ltd.
All rights reserved.
©GetTransfer ltd. GetTransfer® is trademark of GetTransfer ltd.All rights reserved.